የመቃወም አቤቱታ—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም
የመቃወም አቤቱታ —የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም 1. ፍርድ መቃወም ተካፋይ ባልሆነበት ክርክር የተሰጠው ውሳኔ መብቴን ይነካል በማለት አስቀድሞ ለአንድ ወገን የተሰጠውን ውሳኔ ለማሰረዝ በመቃወም አመልካች የሚቀርብ አቤቱታ የመቃወም አቤቱታ ሲቀርብ ክርክሩ የሚካሄደው በመቃወም አመልካች እና አስቀድሞ በተሰጠው ውሳኔ...
View Articleየጠበቃ፣ የዓቃቤ ህግና የችሎት ቀልዶች
chilot.me ብሎግን ከመጀመሬ በፊት ‘በላልበልሃ’ የተባለ ብሎግ ላይ የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ የህግ ጽሑፎች ሳወጣ እንደነበር የድረ ገፁ ጎብኚዎች የምታስታውሱት ነው፡፡ ‘በላልበልሃ’ ከተዘጋ ጥቂት ዓመታት አልፈውታል፡፡ ሆኖም በዛ ላይ ሲወጡ የነበሩ አዝናኝና አስተማሪ ጽሑፎች በተለይም የችሎት ገጠመኞችና...
View Articleዳግም ዳኝነት—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም
ዳግም ዳኝነት—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም የመጨረሻ ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ ከተሰጠ በኋላ ውሳኔው ወይም ትዕዛዙ ሐሰተኛ ማስረጃን መሰረት በማድረግ መሰጠቱ ሲረጋገጥ ጉዳዩ በድጋሚ /እንደገና/ የሚታይበት ስርዓት በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 6(2) ይግባኝ ሊቀርብበት የሚችል የመጨረሻ ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ ከተሰጠ በኋላ ውሳኔው ወይም...
View ArticleTHE HISTORY AND TRADITION OF JUDGMENT AND JUDGMENT WRITING IN ETHIOPIA
Taken from: Judgment Writing Teaching Material Prepared by: Misker Getahun & Tafese Yirga Prepared under the Sponsorship of the Justice and Legal System Research Institute 2009 THE HISTORY AND...
View Articleሶስተኛ ወገን ተከሳሽ—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም
ሶስተኛ ወገን ተከሳሽ—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም ከተከሳሽ ጋር ኃላፊነት ሊወስድ ወይም ሊካፈል የሚችል ሦስተኛ ወገን በተከሳሽ ጠያቂነት በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ወደ ክርክሩ የሚገባ ተከራካሪ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 43/1/ “…ሌላ ሦስተኛ ወገን ከእኔ ጋር ድርሻ ካሣውን መክፈል አለበት…” በሚል ይቀመጥ እንጂ ከዚህ የሕግ...
View Articleአስተዳደራዊ ድንጋጌ የማውጣት (ከፊል የህግ አውጭነት) ስልጣን ምንነት፣ ባህርይ እና አስፈላጊነት
ምንነት እና ባህርይ የአስተዳደር መ/ቤቶች ከመደበኛው የማስፈጸም ስልጣናቸው በተጨማሪ በህግ አውጭው በሚሰጣቸው ውክልና መሰረት አስተዳደራዊ መመሪያ የማውጣት ስልጣን አላቸው፡፡ የሚኒስትሮች ም/ቤት እንዲሁ ከተወካዮች ም/ቤት በሚሰጠው የውክልና ስልጣን ደንቦችን ይደነግጋል፡፡ ብቁና ውጤታማ አስተዳደር እንዲሰፍን...
View Articleማመሳሰል/መለየት እና የህግ ትርጉም አስገዳጅነት
አዋጅ ቁ. 454/1997 በስር ፍ/ቤቶች ላይ ድርብ ግዴታዎችን ይጥላል፡፡ የመጀመሪያው አግባብነት ባላቸው ሁኔታዎች የሰበር ችሎትን የህግ ትርጉም መቀበልና ተግባራዊ ማድረግ ሲሆን የዚሁ ግዴታ ግልባጭ ገፅታ የሆነው ሁለተኛ ደግሞ አግባብነት በሌላቸው ሁኔታዎች ተፈጻሚ ከማድረግ መቆጠብ ናቸው፡፡ ለግዴታዎቹ ውጤታማነት...
View Article‘አሠሪና ሠራተኛ ሕግ’አዲስ መጽሐፍ
‘አሠሪና ሠራተኛ ሕግ’ በገበያ ላይ ውሏል፡፡ በዩኒቨርሳል የመጽሐፍት መደብር (አራት ኪሎ)ያገኙታል፡፡ ማውጫ DOWNLOAD የሰበር ውሳኔዎች ማውጫ DOWNLOAD የሕግጋት ማውጫ DOWNLOAD ዋቢ መጻህፍትና ጽሑፎች DOWNLOAD የቃላት ማውጫ DOWNLOAD...
View ArticleConsolidated Ethiopian Laws 1934-2017 (Vol. I-IV)
The Federal Attorney General has prepared consolidated Ethiopian Laws (1934-2017) in seven volumes and 28 parts. Here are the first four volumes. * Only Amharic Version is available ማውጫ መግቢያና ስለ አጠቃቀም...
View ArticleConsolidated Ethiopian Laws 1934-2017 (Vol. V-VII)
ቅፅ 5 ቅፅ 6ሀ ቅፅ 6ለ ቅፅ 7ሀ ቅፅ 7ለ ቅፅ 7ሐFiled under: Articles, Uncategorized
View ArticleLinks to Law Journals in Ethiopia
Joornalii Seeraa Oromiyaa (Oromia Law Journal) Journal of Ethiopian Law Mizan Law Review Haramaya Law Review Mekelle University Law Journal Bahir Dar University Journal of Law Jimma University Journal...
View Articleoromiya jsptlri modules
Oromiya Justice Sector Professional’s Training and Legal Research Institute Modules are available for download. Click HERE to go to download pageFiled under: Articles
View Article‘ሰድቦ ለሰዳቢ’፡ በፍርድ ቤት ውሳኔ ላይ የፀያፍ ቃላት አገላለጽ
በእኛ አገር ‘ተሰደብኩኝ ስሜ ጠፋ’ ብሎ ለፖሊስ የሚያመለክት ሰው አንድም አልታደለም አሊያም አዙሮ አላሰበም፡፡ ወደ ፖሊስ ያመራው በሰው ፊት ሲሰደብ፣ ስሙ ሲጠፋ መጠቃቱ አንገብግቦት፣ በንዴት ሰክሮ ባስ ሲልም ራሱን መቆጣጣር አቅቶት ይሆናል፡፡ ክብሩ ተነክቷልና ይሄ ጥጋበኛ ሰዳቢ በፍትሕ ፊት ቀርቦ የእጁን ማግኘት...
View Articleየዕድሜ ልክ እስራት 25 ዓመት ነው?
አንዳንዴ እንደ ቀላል የሚወሰዱ የህግ ጉዳዮች የክርክር ምንጭ ይሆናሉ፡፡ የዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት ትርጓሜን በተመለከተ ከአንድ በላይ የህግ ባለሞያ ጋር ክርክር ገጥሜ አውቃለው፡፡ ጭብጡ ይህን ይመስላል? ‘የዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት ቅጣት የተፈረደበት ሰው ማረሚያ ቤት ታስሮ የሚቆየው ለ25 ዓመታት ነው? ወይስ ዕድሜ...
View Articleየችሎት ቀልዶችና ገጠመኞች #3
ከዚህ በታች የቀረቡት ገጠመኞችና ቀልዶች ከሶስት ዓመት በፊት በዘጋሁት በላልበልሃ የተባለ ብሎግ ላይ የወጡ ሲሆን አሁን ላይ አዳዲስ ስራዎች ተጨምረውባቸው በመጽሐፍ መልክ ታትመው ወጥተዋል፡፡ የመጽሐፉ ርዕስ ህግ ቀልድና ቁምነገር የሚል ሲሆን በ36 ብር በሜጋ የመጻህፍት መሸጫና ማከፋፈያ፣ በዩኒቨርሳል የመጽሐፍት...
View Articleየህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በክልሎች ላይ ያለው ስልጣን ህገ-መንግስታዊ ስላለመሆኑ –ክፍል ፩
በህዝብ እንባ ጠባቂ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 211/1992 አንቀጽ 4 መሰረት በፌደራሉ መንግስት የተቋቋመው ፌደራል እንባ ጠባቂ በክልል መንግስት ስራ አስፈጻሚ አካላትና ባለስልጣናት የሚፈፀሙ የአስተዳደር ጥፋቶችን የመመርመር ስልጣን ተሰጥቶታል፡፡ በተመሳሳይ መልኩ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁ....
View Articleየጠ/ሚኒስቴር ጽ/ቤት፡ የስልጣን ምንጭ እና ህጋዊነት
ከ10 ዓመት በላይ ማንሳትና መጣል በኋላ ‘የአስተዳደር ህግ መግቢያ’ የሚለው መጽሀፌ እነሆ 2010 ላይ ሲጠናቀቅ ትልቅ እፎይታ ተሰምቶኛል፡፡ የህትመት ነገር ከተሳካ በቅርቡ ገበያ ላይ ይውላል፡፡ የሚከተለው ጽሁፍ የተወሰደው ከመጽሐፉ ረቂቅ ላይ ነው፡፡ የጠ/ሚኒስቴር ጽ/ቤት፡ የስልጣን ምንጭ እና ህጋዊነት በተለምዶ...
View Articleየአስተዳደራዊ ድንጋጌዎች ህጋዊነትና ህገ መንግስታዊነት
ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር ሲፈጠር መፍትሔ የመሻት ቀዳሚ ኃላፊነት የተጣለባቸው በየዘርፉ የተቋቋሙ የአስተዳደር መ/ቤቶች ናቸው፡፡ ከትምህርት አሰጣጥ ወይም ጋር ጥራት ጋር የተያያዘ ወይም በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ችግር ሲከሰት የትምህርት ሚኒስቴር እንቅስቃሴ ይጀምራል፡፡ በጉምሩክ ህግ አፈጻጸም አቤቱታዎች...
View Articleአጼ ቴዎድሮስ እና የአስተዳደር ህግ
ስለ ኢትዮጵያ የአስተዳደር ህግ ብሎም ውልደቱ፣ አነሳሱና ታሪካዊ ዕድገቱ ለመጻፍ ብዕሩን የሚያሾል ጸሐፊ ጭብጥ እንዳጣ የልብለወለድ ደራሲ ከየት ልጀምር? በሚል ጭንቀት ተውጦ ጣራ ላይ ማፍጠጥ አይቀርለትም፡፡ ስራውን ፈታኝ የሚያደርገው በህዝብ አስተዳደር እና በአስተዳደር ህግ ላይ የተጻፉ የታሪክ መዛግብት፣ የምርምር...
View Articleይርጋ የማያግደው ክስ-የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም
ፍቺ በይርጋ ቀሪ የማይሆን፣ ክስ ለማቅረብ በህግ የጊዜ ወሰን ያልተቀመጠለት የመብት ጥያቄ አደራ ወራሾች በአደራ የተያዘ የሟች ንብረት ለማስመለስ የሚያቀርቡት ክስ በይርጋ አይታገድም፡፡ ሰ/መ/ቁ. 48048 ቅጽ 10፣[1] ፍ/ህ/ቁ. 2779፣ 2781፣ 2989(1) የውርስ ሀብት ክፍፍል የውርስ ክፍያ ጊዜን በተመለከተ...
View Article