Quantcast
Channel: Ethiopian Legal Brief
Browsing all 992 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይርጋ፡ ማንሳት መተው መቋረጥ እና መነሻ ጊዜ

ይርጋ በህግ ተለይቶ ከተቀመጠው የጊዜ ገደብ በኋላ በአንድ ጉዳይ ክስ ለማቅረብ የሚከለከልበት የህግ ፅንሰ-ሃሳብ ይርጋ አንድ ሰው በጉዳዩ ላይ መብት ያለው ቢሆንም እንኳን ይህንን መብቱን ለመጠየቅ የማይችልበትን ገደብ የሚመለከት ነው፡፡ ሰ/መ/ቁ. 44800 ቅጽ 10[1] የይርጋ ህግ መሰረታዊ አላማ ተገቢውን ጥረት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‘እንዳልተሰጠ የሚቆጠር ውሳኔ’ ምን ዓይነት ነው?

በህግ አግባብ የተቋቋመ ፍርድ ቤት ግራ ቀኙን አከራክሮ ውሳኔ ከሰጠ በኋላ ለአፈጻጸም ሲቀርብ ውሳኔው እንዳልተሰጠ ተቆጥሮ አፈጻጸሙን በያዘው ፍርድ ቤት ዋጋ የሚያጣበት የህግ መሰረት አለ? ከሰበር ችሎት ውሳኔዎች ለመረዳት እንደሚቻለው አንድ ውሳኔ በሶስት መንገዶት እንዳልተሰጠ ሊቆጠር ይችላል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ አንዱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተከሳሽን የሚጠቅም ቅጣት- የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም

በወንጀል የተከሰሰ ሰው አዲስ የወንጀል ህግ ከመውጣቱ በፊት በተፈፀመ ወንጀል ከተፈረደበት እና ሆኖም ግን ወንጀሉ በተፈፀመበት ጊዜ ስራ ላይ ከነበረው ወንጀል ህግ ይልቅ አዲሱ ህግ ለተከሳሹ ቅጣትን የሚያቀልለትና ተከሳሹን የሚጠቅም ሆኖ ከተገኘ ይሄው በአዲሱ ህግ ላይ ያለው ቅጣት የሚፈጸምበት ስለመሆኑ ከወንጀል ህጉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ደሀ ደንብ- የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም

ዳኝነት ሳይከፈል፣ በነፃ መዝገብ ማስከፈት ክስ ለማቅረብ የፈለገ ወገን ከፍርዱ ለሚያገኘው የዳኝነት አገልግሎት መክፈል የሚገባውን የዳኝነት ገንዘብ ለመክፈል የሚያስችል የገንዘብ አቅም የሌለው ከሆነ ክሱን ያለዳኝነት ገንዘብ በደሀ ደንብ መሠረት የማቅረብ መብት እንዳለው በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 215 ተደንግጓል፡፡ ክሱን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ethiopia Devalues Currency by 15 Percent to Boost Exports – The New York Times

Filed under: Legal news update

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ደምዳሚ (ድምዳሜ) ማስረጃ ምንድነው?

የተሟላና ሙሉ ዕምነት የሚጣልበት ማስረጃ የልዩ አዋቂ /expert/ የሚደርስበት የመጨረሻ አስተያየት ከሚኖረው ሙያዊ ዕውቀት አድማስ፣ ከሚታገዝበት መሣሪያና ከመሳሰሉት ጋር የተሟላና ሙሉ ዕምነት የሚጣልበት ማስረጃ /conclusive evidence/ ሊሆን ስለማይችል በዓይን ምስክሮች የተነገረን ፍሬ ነገር ለማስተባበል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ethiopia secures release of 134 citizens from Oman prisons | Africanews

The Foreign Affairs Ministry said three flights carried the released prisoners to Ethiopia between October 1 and 5, local media FBC reported. The inmates expressed gratitude to the Ethiopian Embassy in...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አፈ ጉባዔ፡ ስልጣንና ተግባር

በተወካዮች ምክር ቤት እና ፌዴሬሽን ምክር ቤት ሁለት ዋና እንዲሁም ሁለት ምክትል አፈ ጉባዔዎች በድምሩ አራት አፈጉባዔዎች ይገኛሉ፡፡ ምክትሎቹ እንደማንኛውም ምክትል ባለስልጣን ብዙም ትኩረት የሚስብ ስልጣን የላቸውም፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ ከምክር ቤቱ ጋር የተያያዙ በርካታ ስልጣንና ተግባራት ቢኖሩትም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የአጣሪ ዳኝነት (judicial review) ስልጣን

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ስልጣን በቀጥታ ከህገ መንግስቱ ይመነጫል፡፡ ሆኖም የስልጣኑን ወሰን የሚያሰምረው የህገ መንግስቱ አንቀጽ 80/3/ ሀ የአማርኛውና እንግሊዝኛው ቅጂ ግልጽ መፋለስ ይታይበታል፡፡ በአማርኛው ንባብ የሰበር ችሎት መሰረታዊ ‘የህግ ስህተት ያለበትን ማናቸውንም የመጨረሻ ውሳኔ’ የማረም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የክስ ምክንያት- የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም

አንድ ሰው አንድን ነገር ከአንድ ሰው ላይ ለማግኘት ፍ/ቤቱ እንዲወስንለት ክስ ለማቅረብና ዳኝነት ለማግኘት የሚያስችለው የፍሬ ነገር ሁኔታ ማንም ሰው በህግ ችሎታ ኖሮት በሌላ ሰው ላይ ማናቸውንም ክስ ለማቅረብ እንዲችል አስቀድሞ ለክሱ መነሻ በሆነው ነገር ወይም ክሱ በተመሠረተበት ነገር ላይ ጥቅም ወይም መብት ያለው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህጋዊነትና ካርታ ማምከን

ከጥቂት ዓመታት ወዲህ የባለቤትነት ማረጋገጫ የመስጠት ስልጣን ያላቸው አካላት ‘ካርታ ማምከን’ የሚሉት አዲስ ፈሊጥ አምጥተዋል፡፡ ፍርድ ቤቶችም ቃሉን በተውሶ እያዘወተሩት ወደ ህግ ቃል እየቀየሩት ነው፡፡ ይህ የማምከን እርምጃ እስከ 2005 ዓ.ም. ድረስ በተደጋገሚ ሲስተዋል የነበረ አሳዛኝ ክስተት ነው፡፡ ህገ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Draft proclamations

You can also get these draft proclamation from the official website of the House of People’s Representatives. Revised Family Code (Amendment) የተሻሻለውን የቤተሰብ ሕግ ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ አዋጅ አጭር መግለጫ Ethiopian Red...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአስተዳደር ህግ ‘የመጨረሻ ማሰሪያ ድንጋጌ’ (finality clause) ተፈጻሚነትና ውጤት

የኮመን ሎው የአስተዳደር ህግ ስርዓትን በሚከተሉ አገራት (በተለይ በእንግሊዝ) ህግ አውጪው የፍርድ ቤቶችን ስልጣን በህግ ከሚገድብባቸው መንገዶች ዋነኛው በአስተዳደር መስሪያ ቤት ወይም በአስተዳደር ጉባዔ የተሰጠን ውሳኔ የመጨረሻ አድርጎ በማሰር ሲሆን ይህም መደበኛ ፍ/ቤቶች ጥያቄ የተነሳበትን ጉዳይ ድጋሚ እንዳያዩት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ውርስ አጣሪ- የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም

ትርጓሜ በሟች ንብረት ላይ መብት አለን የሚሉትን ወገኖችን ወይም ወራሾችን የመወሰን፣ የሟች ኑዛዜ መኖር አለመኖሩን የማረጋገጥና በኑዛዜው ተጠቃሚዎችን የመለየት፣ ውርሱን የማስተዳደር የውርሱን ተከፋይ ገንዘብ የመሰብሰብና እዳዎችን የመክፈል፣ የሟች ንብረት ማጣራትና ማፈላለግ እንዲሁም የኑዛዜ ስጦታዎችን የመክፈል ሥልጣን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእምነት ቃል —የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም

በወንጀል ተጠርጣሪ ግለሰብ በምርመራ ሂደት ወይም ደግሞ ተከሳሽ በክሱ ሂደት የራሱን አጥፊነት በመቀበል የሚሰጠው ቃል አንድ ተጠርጣሪ ወይም ተከሳሽ በምርመራ ሂደትም ሆነ ክስ ከቀረበበት በኃላ ክሱን ለሚሰማው ፍርድ ቤት የሚሰጠው የእምነት ቃል በሕግ ተቀባይነት ካላቸው የማስረጃ ዓይነቶች ውስጥ የሚካተት መሆኑ በወንጀለኛ...

View Article


Non-Judicial Review in Ethiopia: Constitutional Paradigm, Premise and...

K. I. Vibhute *Professor of Law and Dean, Rajiv Gandhi School of Intellectual Property Law, Indian Institute of Technology, Kharagpur (West Bengal, India); Ministry of Human Resources Development Chair...

View Article

Legality Principle of Taxation in Ethiopia: At the State of Porosity or its...

Alekaw Dargie (Contact Author) Dire Dawa University Dire Dawa Ethiopia Abstract Legality principle of taxation “no taxation without representation” was founded on the notion of “social contract”...

View Article


Safety manual for public servants Against poignant prosecutions|Yohannes...

In response to my previous post titled የወንጀል ህግ አንቀጽ 23 -የዐቃቤ ህግ የወንጀል ተጠያቂነት (ምርጥ የሰበር ውሳኔ) Yohannes Woldegebriel who was the applicant in the cassation decision sent me an email comment and […] The...

View Article

Submit posts to Ethiopian Legal Brief

Hi everyone! many thanks for your great contribution. And more for the 6000+ FB Page likes 3,880 blog comments, 13000+ email, WordPress, Facebook and Twitter subscriptions, 24000+ post shares….and even...

View Article

A DRAFT PROCLAMATION TO PROVIDE FOR THE PUBLIC PRIVATE PARTNERSHIP

Full text of the Proclamation (English and Amharic) with explanatory note Read Full text (English) የአማርኛው ቅጂ ሙሉ ይዘት አጭር መግለጫ Download pdf PROCLAMATION No. ……/2017              […] The post A DRAFT...

View Article
Browsing all 992 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>