Customs Proclamation No. 859-2104
Customs Proclamation No.859-2014 20th Year No. 82 ADDIS ABABA 9th December, 2014 DOWNLOADFiled under: Legislation, Tax and customs
View ArticleEthiopian city bans smoking in public places | Capital News
Ethiopian city bans smoking in public places | Capital News. Source: CAPITAL NEWS Ethiopia, Jan 13 – An Ethiopian city has banned smoking in public places with fines more than an average monthly wage,...
View Articleየችሎት ገጠመኞች እና ቀልዶች
ብዙዎቻችሁ የEthiopian Legal Brief ጎብኚዎች wordpress.com ላይ በላልበልሃ የሚል ብሎግ እንዳለኝ የምታውቁ ይመስለኛል፡፡ ሆኖም ከስራ ብዛትና በቀላሉ ኢንተርኔት ከማግኘት ችግር የተነሳ ከጊዜ ወዲህ በላልበልሃ ላይ ብሎግ ማድረግ አቁሜያለው፡፡ በቅርቡም ለብሎጉ ጎብኚዎችና subscribers በይፋ...
View Articleየኩላሊት ሽያጭ ህግና ስነ-ምግባር
(ይህ ጽሁፍ ከዓመታት በፊት ማክዳ በምትባል መጽሔት ወጥቶ የነበረ ሲሆን አሁን ካለው ህግ አንጻር ተቃኝቶ በድጋሚ ቀርቧል፡፡) ከዓመታት በፊት በአገራችን ሳምንታዊ የግል ጋዜጣ ላይ እንዲህ የሚል ማስታወቂያ ወጥቶ አይቻለሁ ‹‹እባካችሁ እርዱኝ አንዱ ኩላሊታችሁን ለግሱኝ›› የለግሱኝ ጥሪው ህይወት ማዳን እስከሆነ ድረስ...
View Articleጠበቃን መምታት በብልሃት
የበላልበልሃን ብሎግ delete ማድረግ ተከትሎ በዛ ላይ ወጥተው የነበሩትን ጽሁፎች በዚህ ብሎግ ላይ በድጋሚ እንማወጣ ባስታወቁት መሰረት እነሆ አንድ የጠበቃ ቀልድ፡፡ አንድ ጠበቃዎችን በመኪና በመግጨት ራሱን የሚያዝናና የከባድ መኪና ሾፌር ነበር፡፡ ሁሌ በመንገድ ላይ ጠበቃ ሲያይ መኪናውን ያጠመዘዝና ያለርህራሄ...
View ArticleCassation Decisions Volume 17 Table of Contents
The Federal Supreme Court has released the table of contents of Cassation decisions volume 17. Click the link below to download the file. DOWNLOADFiled under: Case Comment
View Articleበጡረታ በመገለል የሥራ ውል የሚቋረጥበት አግባብ፤ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ
በጡረታ በመገለል የሥራ ውል የሚቋረጥበት አግባብ፤ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ የጡረታ መውጫ እድሜ ላይ መድረስ ህጋዊ ውጤት በጡረታ መገለል ሲባል ምን ማለት ነው? በ‘ህብረት ስምምነት’ በጡረታ መገለል በ‘መንግስት ውሳኔ’ በጡረታ መገለል የጡረታ መውጫ እድሜ ላይ መድረስ ህጋዊ ውጤት ሰራተኛው የጡረታ እድሜ ላይ...
View ArticleStatutory Definitions | Ethiopian Legal Brief
Statutory Definitions | Ethiopian Legal Brief. Click on the alphabets to browse. A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z...
View Articleየሰበር ውሳኔ አስገዳጅነት ፡የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ
ማውጫ ከአምስት ያላነሱ ዳኞች ምንም ምክንያት የሌለው ውሳኔ በቅጽ ውስጥ ያልተካተቱ (ያልታተሙ) ውሳኔዎች ወደኋላ ተመልሶ ስለመስራት (retro-activity) የህግ ትርጉም መለወጥ ሰበር ውሳኔ የሰጠበት ህግ ‘ሲሻር’ የውሳኔው የአስገዳጅነት ውጤት የሰበር ውሳኔ አስገዳጅነት ፡የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ ከአምስት...
View Articleየመጨረሻ ውሳኔ፡ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ
የመጨረሻ ውሳኔ፡ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ በአዋጅ ቁ. 25/88 አንቀጽ 10 በሰበር ችሎት ስልጣን ስር የሚወድቁ ጉዳዮች በስር ፍርድ ቤት በይግባኝ ወይም በመደበኛ ስልጣን የመጨረሻ ውሳኔ የተሰጠባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ የመጨረሻ ውሳኔ ሲባል ምን ማለት እንደሆነ በአዋጁ ትርጓሜ አልተሰጠውም፡፡ በአንቀጽ...
View ArticlePublic Servants’ Pension (Amendment) Proclamation No. 907-2015
Public Servants’ Pension (Amendment) Proclamation No. 907-2015 Click HERE to download. You can also get the file from the official website of Public Servant Social Security AgencyFiled under: Labour...
View Articleየስራ መሪ መታገድ እና የስራ ውል መቋረጥ፡ የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ
ተፈጻሚ ስለሚሆነው ህግ የስራ መሪዎችን የስራ ሁኔታ የሚገዛ የስራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ ካለ በስራ መሪውና በአሰሪው መካከል ያለው ግንነኙነት የሚመራው በዚሁ መተዳደሪያ ደንብ ነው፡፡ ይህን ነጥብ አስመልክቶ የሰበር ችሎት በሰ/መ/ቁ 60489 (አመልካች አቶ አምባዬ ወ/ማርያም እና ተጠሪ የኢትዮጵያ የእህል ንግድ...
View Articleበአንድ ውሳኔ ሁለት ጊዜ የፍርድ ባለዕዳ! (የሰበር መ/ቁ. 19205)
በአንድ ውሳኔ ሁለት ጊዜ የፍርድ ባለዕዳ! (የሰበር መ/ቁ. 19205) አመልካች አቶ ሽኩር ሲራጅ መልስ ሰጪ አቶ ሙላት ካሣ ሰ/መ/ቁ. 19205 መጋቢት 25/1999 ዓ.ም. የሰበር ውሳኔዎች ቅጽ 4 ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ በፍርድ ቤት የተወሰነበትን ገንዘብ በአፈጻጸም እንዲከፍል አቤቱታ የቀረበበት የፍርድ ባለዕዳ...
View ArticleHappy New Year to All
HAPPY NEW YEAR TO ALL AND THANKS TO: 10,020 Subscribers 900,000 plus visitors who have visited my blog more than 3 million times Submitted 2,717 comments and shared blog post on social media sites...
View Article“የድርጅት በቁም መክሰም!”—ሰ/መ/ቁ 100079
የሰ/መ/ቁ 100079 “ን” አንብበን ስናበቃ ለተፈጥሮ ሰው ብቻ የምንጠቀምባቸው የተለመዱ አባባሎች ለህግ ሰውም ሊውሉ የመቻላቸው አጋጣሚ ሊኖር እንደሚችል እንረዳለን፡፡ በውሳኔው ላይ እንደተመለከተው አንድ የህግ ሰውነት ያለው ድርጅት በህጉ አግባብ ሳይፈርስና ህልውናውን ሳያጣ “በቁሙ ሊከስም” ይችላል፡፡ የዚህ አባባል...
View ArticleFederal Supreme Court Cassation Decisions Volume 17
The Federal Supreme Court has released Cassation decisions volume 17. Click the link below to download the file. DOWNLOADFiled under: Articles, Case Comment, Uncategorized
View Articleለህዝብ አስተያየት የተመረጡ እጩ ተወዳዳሪ ዳኞች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ
የዕጩ ዳኞችን ዝርዝር ለማግኘት እዚህ ይጫኑ ቀን : 26/4/2008 ለህዝብ አስተያየት የተመረጡ እጩ ተወዳዳሪ ዳኞች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ ለከፍተኛ ፍርድ ቤትና ለፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በእጩ ዳኝነት ከተወዳደሩት ውስጥ ለህዝብ አስተያየት የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ፡፡ የፌዴራል ዳኞች...
View ArticleFederal Supreme Court Cassation Decisions Volume 18
The Federal Supreme Court has released Cassation decisions volume 18. Click the link below to download the file. DOWNLOADFiled under: Case Comment, Uncategorized
View Articleአሠሪና ሠራተኛ ህግ፡ የሰበር ችሎት እንደተረጎመው
በ2008 ዓ.ም. ለፍሬ ለማብቃት ካቀድኳቸው ሥራዎች ውስጥ ሁለቱ ተጠናቀው አንደኛው ደግሞ ተገባዶ በማየቴ በተለምዶ ‘እጥፍ ድርብ’ የሚባለው ዓይነት ባይሆንም ትልቅ ደስታና እፎይታ ተሰምቶኛል፡፡ ይንንም ለ Ethiopian Legal Brief ጎብኚዎች በተለይም ደግሞ ለድረ ገጹ ቋሚ ተከታታዮች (followers and...
View Articleየኮምፒዩተር ወንጀል እና የጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጆች
ረቂቅ አዋጆቹ በመስጠት ለተባበረኝ ብሎም የአሠሪና ሠራተኛ መጽሐፍ ረቂቁን አንብቦ ጠቃሚ ሂስ እና አስተያየት ለሰጠኝ ለጠበቃ ወረደ ኃይሉ (ድሬዳዋ) በዚህ አጋጣሚ ምስጋናዬን እገልጻለው፡፡ የኮምፒዩተር ወንጀልን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ (ረቂቅ) DOWNLOAD የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ጠቅላይ ዓቃቤ...
View Article