Quantcast
Channel: Ethiopian Legal Brief
Browsing all 992 articles
Browse latest View live

Ethiopia:As demolition continues in Addis dozens reduced to homelessness

The Addis Ababa City administration reportedly continued to demolish houses – and hundreds are reduced to homelessness. Read more. Source: Ethiopia:As demolition continues in Addis dozens reduced to...

View Article


በጋምቤላ ክልል 51 ሰዎች ከደቡብ ሱዳን ወደ ክልሉ ድንበር ጥሰው መግባታቸው ተገለጸ

Source: Ethio-Fm በጋምቤላ ክልል 51 ሰዎች ከደቡብ ሱዳን ወደ ክልሉ ድንበር ጥሰው መግባታቸው ተገለጸ፡፡ ምንም እንኳን የድንበር ላይ ጥበቃው በተጠናከረ መንገድ ቢቀጥልም በህገ ወጥ መንገድ ከደቡብ ሱዳን ወደ ጋምቤላ ክልል የሚሻገሩ ሰዎች […] The post በጋምቤላ ክልል 51 ሰዎች ከደቡብ ሱዳን ወደ...

View Article


ኢትዮጵያን ከጎረቤት አገራት የሚያዋስኗት 5 ኬላዎች በቅርቡ ይከፈታሉ

ኢትዮጵያን ከጎረቤት አገራት የሚያዋስኗት 5 ኬላዎች በቅርቡ ይከፍታሉ ታባለ፡፡ ኢትዮጵያ በጋምቤላ፣በቤንሻንጉል፣ በሶማሌ ክልሎች ድንበር ላይ 5 ኬላዎችን እንደምትከፍት ለሸገር የተናገሩት የኢሜግሬሽን ዜግነትና የወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጅብ ጀማል ናቸው፡፡ የኬላዎቹ […] The post ኢትዮጵያን...

View Article

አስተያዬት-Amicus Curiae (የሕገ-መንግስት ትርጉም ጥያቄ)

                 ጭብጦች /Issues: (1) በኢትዮጵያ፣ “የቅድመ ምርጫ ዝግቶች እና ምርጫ በሚደረግበት ወቅት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ የሚያስገድድ ሁኔታ ቢከሰት፣ በዚህም የተነሳ ምርጫ ማድረግ የማይቻል ቢሆን […] The post አስተያዬት-Amicus Curiae (የሕገ-መንግስት ትርጉም ጥያቄ)...

View Article

የኢትዮጵያ የክስረት ህግ –ሲሳይ ጎአ ቴማም

በኢቲዮጲያ የክስረት ህግ ነጋዴ ከሰረ የሚባለው መቼ ነው ? መግቢያ የንግድ ስራ ኢቲዮጲያውያን ከ 11 ኛው ምዕት አመት በፊት ባህር አቋርጠው ድንበር ሳይገድቧቸው ቤትና ሀገር ያፈራውን ከሌላው ለሙሙላትና ለመቀያየር አሁን የምንጠቀምበት አይነት […] The post የኢትዮጵያ የክስረት ህግ –ሲሳይ ጎአ ቴማም...

View Article


ስንታየሁ ብርሃኑ አረቦ—ፍርድ ቤቶችን እንዴት ማስቀጠል ይቻላል?

ፍርድ ቤቶችን እንዴት ማስቀጠል ይቻላል? እርግጥ ነው አሁን ያለንበት የኮሮና ቫይርስ ወረርሽኝ ወቅት እጅግ ፈታኝ፣ ፈጣን አስተዳደራዊ ውሳኔ ለመስጠት የሚከብድበት የቱ ትክክል የቱ ስህተት እንደሆነ ለማመዛዘን የሚቸግር ጊዜ ነው፡፡ በተለይም በወረርሽኙ ምክንያት […] The post ስንታየሁ ብርሃኑ አረቦ—ፍርድ ቤቶችን...

View Article

በክርክርና በቀጠሮ ላይ ያሉ የክስ መዛግብት ለሚቀጥለው ዓመት እንዲቀጠሩ ማሳሰቢያ ተሰጠ

በክርክርና በቀጠሮ ላይ ያሉ የክስ መዛግብት ለሚቀጥለው ዓመት እንዲቀጠሩ ማሳሰቢያ ተሰጠ   ምንጭ: ሪፖርተር ጋዜጣ በዳኝነት ነፃነት ላይ ጣልቃ መግባት እንዳይሆን ተሠግቷል የፍትሐ ብሔር ውሳኔዎች በማኅበራዊ ትስስር ገጽ እንዳይገለጹ ታገደ በፌዴራል ከፍተኛ […] The post በክርክርና በቀጠሮ ላይ ያሉ የክስ...

View Article

ቀረጥ ሳይከፈልባቸው ገብተው በባንክ በመያዣ ለተያዘ ህንፃ ግብዓትነት ስለሚሉ ዕቃዎች የቀዳሚነት መብት

ቀረጥ ሳይከፈልባቸው ገብተው በባንክ በመያዣ ለተያዘ ህንፃ ግብዓትነት ስለሚሉ ዕቃዎች የቀዳሚነት መብት ከግብር እና ቀረጥ ነፃ መብትን በመጠቀም ግብር እና ቀረጥ ሳይከፈልባቸው ወደ ሃገር ውስጥ የገቡ ግብዓቶችን በመጠቀም የተገነባን ለምሳሌ ሆቴልን አንድ አበዳሪ ባንክ ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ፈቃድ ሳያገኝ...

View Article


Connecting Africa – Ethiopia telecoms liberalization moves forward despite...

Ethiopia’s communications regulator is going ahead with plans to issue two new telecoms licenses in the country, despite the current COVID-19 crisis. Source: Connecting Africa – Ethiopia telecoms...

View Article


የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መመሪያ ተሻሻለ

መንግስት በሽታዉን ለመከላከልና ስርጭቱን ለመቀነስ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አዉጆ ደንብና መመሪያዎችን በማዉጣት ተግባራዊ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ የሚኒስትሮች ኮሚቴ ከዚህ ቀደም የወጡ መመሪያ ቁጥር 1/2012 እና መመሪያ ቁጥር 2/2012 ማሻሻያዎችን የያዘ መመሪያ ቁጥር 4/2012ን አፅድቆ ስራ...

View Article

አቶ በረከት ስምዖን የ6ዓመት እስር ተፈረደባቸው

ሰበር ዜና አቶ በረከት ስምዖን የ6ዓመት እስር ተፈረደበት። ፍርድ ቤቱ በአቶ በረከት ስምኦን ላይ ስድስት ዓመት እና በአቶ ታደሰ ካሳ ላይ የ8 ዓመት የእስር ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ ምንም እንኳን ይግባኝ የመጠየቅ መብታቸው እንደተጠበቀ ቢሆንም ባለፉት 15 ወራት በሕግ ጥላ ስር አርፈው ጉዳያቸው ሲታይ የነበረው የሀገሪቱ...

View Article

የሚኒስትሮች ኮሚቴ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመግታት የሚያግዙ እና ተጨማሪ የአሰራር ማሻሻያ የሚጠይቁ መመሪያዎች አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ኮሚቴ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመግታት የሚያግዙ እና ተጨማሪ የአሰራር ማሻሻያ የሚጠይቁ ሁለት መመሪያዎችን ተወያይቶ ማፅደቁን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አስታወቁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ባለፉት ሶስት...

View Article

የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያዎች ማሕበር ተቋማዊ ነፃነት እና የአስፈፃሚው ተፅእኖ

  "Where there is no independent legal profession there can be no independent judiciary, no rule of law, no justice, no democracy and no freedom (1)." The Honorable Michael Kirby AC CMG, […]

View Article


Draft Commercial Code Amharic

አዋጅ ቁጥር…./2012 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የንግድ ሕግ draft commercial Code Amharic መቅድም   የኢኮኖሚ ዕድገትን እና የሕዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ለንግድ ሥራ ጽኑ የሕግ መሠት መጣል የግድ ይላል፡፡ በ1952 ዓ.ም የወጣው […] The post Draft...

View Article

‘No-one wants to stay’: Ethiopia under pressure to rescue maids in Lebanon

After she flew to Lebanon in 2017 to work as a maid for a family of eight, Birtukan Mekuanint managed to call her own relatives in Ethiopia only a handful of times. […] The post ‘No-one wants to stay’:...

View Article


በኮሮና ቫይረስ (COVID 19) መከሰት ምክንያት የተከሰተውን ሀገራዊ ሁኔታ አስመልክቶ ፍርድ ቤቶች ሊመሩበት የሚገባ...

በኮሮና ቫይረስ (COVID 19) መከሰት ምክንያት የተከሰተውን ሀገራዊ ሁኔታ አስመልክቶ ፍርድ ቤቶች ሊመሩበት የሚገባ አጠቃላይ መመሪያ (Comprehensive Guideline) DOWNLOAD .pdf 1. መግቢያ በአሁኑ ወቅት በዓለማችን የተከሰተውና የሕዝብን ጤንነትና አጠቃላይ የኑሮ ዘይቤ እየተፈታተነ […] The...

View Article

Pre-trial Publicity of Political Crimes/ ፖሊቲካ-ነክ የወንጀል ክሶችን ከችሎት በፊት በመገናኛ...

ማንኛውንም በሂደት ላይ ያለ የወንጀል ክስን (pending criminal case) በ አወንታዊም ሆነ አሉታዊ መልኩ የመገናኛ ብዙሃን ሽፋን (positive or negative pre-trial publicity) መስጠት፣ የተከሳሾችን ከፍርድ በፊት እንደ ንፁህ የመቆጠር መብት (presumption of […] The post...

View Article


Pope Francis urges talks to resolve dispute over Ethiopia’s Blue Nile dam |...

The pontiff urged Ethiopia, Egypt and Sudan to pursue negotiations. Source: Pope Francis urges talks to resolve dispute over Ethiopia’s Blue Nile dam | Cumnock Chronicle Pope Francis has urged Egypt,...

View Article

Ethiopia sets cash holding limit to prevent ‘hoarding’

Horn of Africa nation seeks to funnel cash in informal sector to digital cash transactions – Anadolu Agency Source: Ethiopia sets cash holding limit to prevent ‘hoarding’ ADDIS ABABA, Ethiopia...

View Article

Injunction- Sale-Liability of Administrative Organs- Bahir Dar City Service...

Bahir Dar City Service Office -v.- Bahir Dar Textile Factory et al  Cassation File No. 54567 Federal Supreme Court Cassation File No. 54567 (February 17, 2012) Holding of the Court: Where property […]...

View Article
Browsing all 992 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>