ኢትዮጵያን ከጎረቤት አገራት የሚያዋስኗት 5 ኬላዎች በቅርቡ ይከፍታሉ ታባለ፡፡ ኢትዮጵያ በጋምቤላ፣በቤንሻንጉል፣ በሶማሌ ክልሎች ድንበር ላይ 5 ኬላዎችን እንደምትከፍት ለሸገር የተናገሩት የኢሜግሬሽን ዜግነትና የወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጅብ ጀማል ናቸው፡፡ የኬላዎቹ […]
The post ኢትዮጵያን ከጎረቤት አገራት የሚያዋስኗት 5 ኬላዎች በቅርቡ ይከፈታሉ appeared first on Ethiopian Legal Brief.