በኢትዮጵያ ተጨማሪ ስምንት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 82 ደርሷል። የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ በሰጡት መግለጫ ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው […]
The post በኢትዮጵያ ተጨማሪ ስምንት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። appeared first on Ethiopian Legal Brief.