ከኢትዮ ቴሌኮም ቦነስ እና የቅናሽ አገልግሎት ስንጠብቅ በገንዘባችን ከገዛነው ላይ ያለአግባብ እየቆረጠባቸው መሆኑን ደንበኞች ተናገሩ፡፡ ደንበኞቹ ብዙዎቻችን ቤት በተቀመጥንበት በዚህ ሰዓት ቦነስ እና የቅናሽ አገልግሎት ስንጠብቅ ተቋሙ ገንዘባችንን ያለአግባብ እየቆረጠብን ነው ሲሉም […]
The post ኢትዮ ቴሌኮም ያለአግባብ ከሂሳባቸው ላይ እየቆረጠባቸው መሆኑን ደንበኞች ተናገሩ appeared first on Ethiopian Legal Brief.