Quantcast
Channel: Ethiopian Legal Brief
Viewing all 992 articles
Browse latest View live

Ethiopia:As demolition continues in Addis dozens reduced to homelessness


በጋምቤላ ክልል 51 ሰዎች ከደቡብ ሱዳን ወደ ክልሉ ድንበር ጥሰው መግባታቸው ተገለጸ

$
0
0

Source: Ethio-Fm በጋምቤላ ክልል 51 ሰዎች ከደቡብ ሱዳን ወደ ክልሉ ድንበር ጥሰው መግባታቸው ተገለጸ፡፡ ምንም እንኳን የድንበር ላይ ጥበቃው በተጠናከረ መንገድ ቢቀጥልም በህገ ወጥ መንገድ ከደቡብ ሱዳን ወደ ጋምቤላ ክልል የሚሻገሩ ሰዎች […]

The post በጋምቤላ ክልል 51 ሰዎች ከደቡብ ሱዳን ወደ ክልሉ ድንበር ጥሰው መግባታቸው ተገለጸ appeared first on Ethiopian Legal Brief.

ኢትዮጵያን ከጎረቤት አገራት የሚያዋስኗት 5 ኬላዎች በቅርቡ ይከፈታሉ

$
0
0

ኢትዮጵያን ከጎረቤት አገራት የሚያዋስኗት 5 ኬላዎች በቅርቡ ይከፍታሉ ታባለ፡፡ ኢትዮጵያ በጋምቤላ፣በቤንሻንጉል፣ በሶማሌ ክልሎች ድንበር ላይ 5 ኬላዎችን እንደምትከፍት ለሸገር የተናገሩት የኢሜግሬሽን ዜግነትና የወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጅብ ጀማል ናቸው፡፡ የኬላዎቹ […]

The post ኢትዮጵያን ከጎረቤት አገራት የሚያዋስኗት 5 ኬላዎች በቅርቡ ይከፈታሉ appeared first on Ethiopian Legal Brief.

አስተያዬት-Amicus Curiae (የሕገ-መንግስት ትርጉም ጥያቄ)

የኢትዮጵያ የክስረት ህግ –ሲሳይ ጎአ ቴማም

$
0
0

በኢቲዮጲያ የክስረት ህግ ነጋዴ ከሰረ የሚባለው መቼ ነው ? መግቢያ የንግድ ስራ ኢቲዮጲያውያን ከ 11 ኛው ምዕት አመት በፊት ባህር አቋርጠው ድንበር ሳይገድቧቸው ቤትና ሀገር ያፈራውን ከሌላው ለሙሙላትና ለመቀያየር አሁን የምንጠቀምበት አይነት […]

The post የኢትዮጵያ የክስረት ህግ –ሲሳይ ጎአ ቴማም appeared first on Ethiopian Legal Brief.

ስንታየሁ ብርሃኑ አረቦ—ፍርድ ቤቶችን እንዴት ማስቀጠል ይቻላል?

$
0
0

ፍርድ ቤቶችን እንዴት ማስቀጠል ይቻላል? እርግጥ ነው አሁን ያለንበት የኮሮና ቫይርስ ወረርሽኝ ወቅት እጅግ ፈታኝ፣ ፈጣን አስተዳደራዊ ውሳኔ ለመስጠት የሚከብድበት የቱ ትክክል የቱ ስህተት እንደሆነ ለማመዛዘን የሚቸግር ጊዜ ነው፡፡ በተለይም በወረርሽኙ ምክንያት […]

The post ስንታየሁ ብርሃኑ አረቦ—ፍርድ ቤቶችን እንዴት ማስቀጠል ይቻላል? appeared first on Ethiopian Legal Brief.

በክርክርና በቀጠሮ ላይ ያሉ የክስ መዛግብት ለሚቀጥለው ዓመት እንዲቀጠሩ ማሳሰቢያ ተሰጠ

$
0
0

በክርክርና በቀጠሮ ላይ ያሉ የክስ መዛግብት ለሚቀጥለው ዓመት እንዲቀጠሩ ማሳሰቢያ ተሰጠ   ምንጭ: ሪፖርተር ጋዜጣ በዳኝነት ነፃነት ላይ ጣልቃ መግባት እንዳይሆን ተሠግቷል የፍትሐ ብሔር ውሳኔዎች በማኅበራዊ ትስስር ገጽ እንዳይገለጹ ታገደ በፌዴራል ከፍተኛ […]

The post በክርክርና በቀጠሮ ላይ ያሉ የክስ መዛግብት ለሚቀጥለው ዓመት እንዲቀጠሩ ማሳሰቢያ ተሰጠ appeared first on Ethiopian Legal Brief.

ቀረጥ ሳይከፈልባቸው ገብተው በባንክ በመያዣ ለተያዘ ህንፃ ግብዓትነት ስለሚሉ ዕቃዎች የቀዳሚነት መብት

$
0
0

ቀረጥ ሳይከፈልባቸው ገብተው በባንክ በመያዣ ለተያዘ ህንፃ ግብዓትነት ስለሚሉ ዕቃዎች የቀዳሚነት መብት ከግብር እና ቀረጥ ነፃ መብትን በመጠቀም ግብር እና ቀረጥ ሳይከፈልባቸው ወደ ሃገር ውስጥ የገቡ ግብዓቶችን በመጠቀም የተገነባን ለምሳሌ ሆቴልን አንድ አበዳሪ ባንክ ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ፈቃድ ሳያገኝ የሆቴሉን ህንፃ ለዕዳ መያዣ ቢያደርግ ባለሥልጣኑ መያዣው (ሆቴሉ) ሳይሸጥ ወይም ባንኩ የባለቤትነት ስሙን ወደ ራሱ ሳያዞር […]

The post ቀረጥ ሳይከፈልባቸው ገብተው በባንክ በመያዣ ለተያዘ ህንፃ ግብዓትነት ስለሚሉ ዕቃዎች የቀዳሚነት መብት appeared first on Ethiopian Legal Brief.


Connecting Africa – Ethiopia telecoms liberalization moves forward despite COVID-19

$
0
0

Ethiopia’s communications regulator is going ahead with plans to issue two new telecoms licenses in the country, despite the current COVID-19 crisis. Source: Connecting Africa – Ethiopia telecoms liberalization moves forward despite COVID-19   Ethiopia’s communications regulator is going ahead with plans to issue new telecoms licenses in the country, despite possible complications caused by […]

The post Connecting Africa – Ethiopia telecoms liberalization moves forward despite COVID-19 appeared first on Ethiopian Legal Brief.

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መመሪያ ተሻሻለ

$
0
0

መንግስት በሽታዉን ለመከላከልና ስርጭቱን ለመቀነስ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አዉጆ ደንብና መመሪያዎችን በማዉጣት ተግባራዊ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ የሚኒስትሮች ኮሚቴ ከዚህ ቀደም የወጡ መመሪያ ቁጥር 1/2012 እና መመሪያ ቁጥር 2/2012 ማሻሻያዎችን የያዘ መመሪያ ቁጥር 4/2012ን አፅድቆ ስራ ላይ እንዲዉል አቅጣጫ ሰጥቷል፡፡ በዚሁ መሰረትም በመመሪያ ቁጥር 4 በኮድ 2 የቤት ተሸከርካሪዎች ተጥሎ የነበረዉ ከፊል የእንቅስቃሴ […]

The post የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መመሪያ ተሻሻለ appeared first on Ethiopian Legal Brief.

አቶ በረከት ስምዖን የ6ዓመት እስር ተፈረደባቸው

$
0
0

ሰበር ዜና አቶ በረከት ስምዖን የ6ዓመት እስር ተፈረደበት። ፍርድ ቤቱ በአቶ በረከት ስምኦን ላይ ስድስት ዓመት እና በአቶ ታደሰ ካሳ ላይ የ8 ዓመት የእስር ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ ምንም እንኳን ይግባኝ የመጠየቅ መብታቸው እንደተጠበቀ ቢሆንም ባለፉት 15 ወራት በሕግ ጥላ ስር አርፈው ጉዳያቸው ሲታይ የነበረው የሀገሪቱ የቀድሞ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጉዳይ ዛሬ መቋጫ አግኝቷል፡፡ በአቶ በረከት ስምኦን እና […]

The post አቶ በረከት ስምዖን የ6ዓመት እስር ተፈረደባቸው appeared first on Ethiopian Legal Brief.

የሚኒስትሮች ኮሚቴ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመግታት የሚያግዙ እና ተጨማሪ የአሰራር ማሻሻያ የሚጠይቁ መመሪያዎች አፀደቀ

$
0
0

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ኮሚቴ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመግታት የሚያግዙ እና ተጨማሪ የአሰራር ማሻሻያ የሚጠይቁ ሁለት መመሪያዎችን ተወያይቶ ማፅደቁን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አስታወቁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ባለፉት ሶስት ቀናት ብቻ 49 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው አንስተው፥ ይህም በአጭር ጊዜ ውስጥ ቫይረሱ በፍጥነት የመዛመት ዕድል እንዳለው በግልፅ […]

The post የሚኒስትሮች ኮሚቴ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመግታት የሚያግዙ እና ተጨማሪ የአሰራር ማሻሻያ የሚጠይቁ መመሪያዎች አፀደቀ appeared first on Ethiopian Legal Brief.

የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያዎች ማሕበር ተቋማዊ ነፃነት እና የአስፈፃሚው ተፅእኖ

$
0
0
  "Where there is no independent legal profession there can be no independent judiciary, no rule of law, no justice, no democracy and no freedom (1)." The Honorable Michael Kirby AC CMG, […]

Draft Commercial Code Amharic

$
0
0

አዋጅ ቁጥር…./2012 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የንግድ ሕግ draft commercial Code Amharic መቅድም   የኢኮኖሚ ዕድገትን እና የሕዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ለንግድ ሥራ ጽኑ የሕግ መሠት መጣል የግድ ይላል፡፡ በ1952 ዓ.ም የወጣው […]

The post Draft Commercial Code Amharic appeared first on Ethiopian Legal Brief.

‘No-one wants to stay’: Ethiopia under pressure to rescue maids in Lebanon


በኮሮና ቫይረስ (COVID 19) መከሰት ምክንያት የተከሰተውን ሀገራዊ ሁኔታ አስመልክቶ ፍርድ ቤቶች ሊመሩበት የሚገባ አጠቃላይ መመሪያ (Comprehensive Guideline)

$
0
0

በኮሮና ቫይረስ (COVID 19) መከሰት ምክንያት የተከሰተውን ሀገራዊ ሁኔታ አስመልክቶ ፍርድ ቤቶች ሊመሩበት የሚገባ አጠቃላይ መመሪያ (Comprehensive Guideline) DOWNLOAD .pdf 1. መግቢያ በአሁኑ ወቅት በዓለማችን የተከሰተውና የሕዝብን ጤንነትና አጠቃላይ የኑሮ ዘይቤ እየተፈታተነ […]

The post በኮሮና ቫይረስ (COVID 19) መከሰት ምክንያት የተከሰተውን ሀገራዊ ሁኔታ አስመልክቶ ፍርድ ቤቶች ሊመሩበት የሚገባ አጠቃላይ መመሪያ (Comprehensive Guideline) appeared first on Ethiopian Legal Brief.

Pre-trial Publicity of Political Crimes/ ፖሊቲካ-ነክ የወንጀል ክሶችን ከችሎት በፊት በመገናኛ ብዙሃን ማቅረብ

$
0
0

ማንኛውንም በሂደት ላይ ያለ የወንጀል ክስን (pending criminal case) በ አወንታዊም ሆነ አሉታዊ መልኩ የመገናኛ ብዙሃን ሽፋን (positive or negative pre-trial publicity) መስጠት፣ የተከሳሾችን ከፍርድ በፊት እንደ ንፁህ የመቆጠር መብት (presumption of […]

The post Pre-trial Publicity of Political Crimes/ ፖሊቲካ-ነክ የወንጀል ክሶችን ከችሎት በፊት በመገናኛ ብዙሃን ማቅረብ appeared first on Ethiopian Legal Brief.

Pope Francis urges talks to resolve dispute over Ethiopia’s Blue Nile dam | Cumnock Chronicle

Ethiopia sets cash holding limit to prevent ‘hoarding’

Injunction- Sale-Liability of Administrative Organs- Bahir Dar City Service Office -v.- Bahir Dar Textile Factory et al Cassation File No. 54567

Viewing all 992 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>