Quantcast
Channel: Ethiopian Legal Brief
Viewing all 992 articles
Browse latest View live

በሐዋሳ በኮረና ቫይረስ ምክንያት በምህረት የተለቀቁ ታራሚዎች ተመልሰው በስርቆት ወንጀል መሰማራታቸውን የከተማው ፖሊስ አስታወቀ

$
0
0

የሐዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ምክትል ሀላፊ ኮማንደር እዮብ አቢቶ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት የኮሮና ቫይረስ ወረሽኝ በማረሚያ ቤቶች ሊያደርስ የሚችለውን አደጋ ለመቀነስ ሲባል በይቅርታ ከማረሚያ ቤት በይቅርታ እንዲወጡ ተደርገው ነበር። ይሁንና ከነዚህ […]

The post በሐዋሳ በኮረና ቫይረስ ምክንያት በምህረት የተለቀቁ ታራሚዎች ተመልሰው በስርቆት ወንጀል መሰማራታቸውን የከተማው ፖሊስ አስታወቀ appeared first on Ethiopian Legal Brief.


Prevention and Suppression of Terrorism Crimes Proclamation No.1176-2020

Investment Proclamation No. 1180-2020

$
0
0

PROCLAMATION NO. 1180-2020 INVESTMENT PROCLAMATION RECOGNIZING that increasing the role of private sector investment in all sectors of the economy including in productive and enabling sectors has become necessary to accelerate the […]

The post Investment Proclamation No. 1180-2020 appeared first on Ethiopian Legal Brief.

Micro-finance Business (Amendment) Proclamation No.1164-2019

Ethiopian Airlines operates New Orleans-Addis Ababa charter services

በጋምቤላ ክልል የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ለ81 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

$
0
0

  በጋምቤላ ክልል የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመቆጣጠርና ሊያደርስ የሚችለውን አደጋ ለመቀነስ ለ81 ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ፡፡   ይቅርታ የተደረገላቸው በቀላል ወንጀል እስከ ሶስት ዓመት ተፈርዶባቸው ያሉና በማረሚያ ቤት […]

The post በጋምቤላ ክልል የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ለ81 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ appeared first on Ethiopian Legal Brief.

Prime Minister Abiy Ahmed held discussion with Russian President Vladimir Putin

በኮረና ቫይረስ ምክንያት ፍርድ ቤቶች በተዘጉበት ወቅት በጠቅላይ ፍ/ቤት ውሳኔ ያገኙ መዝገቦች

$
0
0

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽንን ለመከላከል በከፊል ዝግ ሆነው በቆዩባቸው ጊዜያት በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከመጋቢት 11 – 28/2012 ዓ.ም ድረስ በተለያዩ ችሎቶች በቀረቡ መዝገቦች ላይ የተሰጡ ውሳኔዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል፡፡ በ1ኛ […]

The post በኮረና ቫይረስ ምክንያት ፍርድ ቤቶች በተዘጉበት ወቅት በጠቅላይ ፍ/ቤት ውሳኔ ያገኙ መዝገቦች appeared first on Ethiopian Legal Brief.


በኢትዮጵያ በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ከውጭ አገራት የመጡ መንገደኞች ለ14 ቀናት የራሳችንን ወጪ ችለን ብንቀመጥም እስካሁን ምርመራ አልተደረገልንም ሲሉ ቅሬታቸውን ተናገሩ

$
0
0

#ETHIO_FM 108.7 በኢትዮጵያ በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ከውጭ አገራት የመጡ መንገደኞች ለ14 ቀናት የራሳችንን ወጪ ችለን ብንቀመጥም እስካሁን ምርመራ አልተደረገልንም ሲሉ ቅሬታቸውን ተናገሩ። የኮሮና ቫይረስ መስፋፋቱን ተከትሎ ከውጭ ሀገር ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ […]

The post በኢትዮጵያ በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ከውጭ አገራት የመጡ መንገደኞች ለ14 ቀናት የራሳችንን ወጪ ችለን ብንቀመጥም እስካሁን ምርመራ አልተደረገልንም ሲሉ ቅሬታቸውን ተናገሩ appeared first on Ethiopian Legal Brief.

3,000 ወገኖች ከጎዳና ላይ ሊነሱ ነው!

$
0
0

3,000 ወገኖች ከጎዳና ላይ ሊነሱ ነው! እነዚህ ወገኖች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተጋላጭነታቸውን ለመቀነስ በመጀመሪያ ዙር በአዳማ፣ በሐርር፣ በደሴና በአዲስ አበባ ከተሞች ወደሚገኙ አራት የተለያዩ ማዕከላት ይወሰዳሉ ይላል የደረሰኝ መረጃ። ለዚህም ሰዎቹን ከጎዳና […]

The post 3,000 ወገኖች ከጎዳና ላይ ሊነሱ ነው! appeared first on Ethiopian Legal Brief.

New Research Links Air Pollution to Higher Coronavirus Death Rates

New data on New York coronavirus deaths: Most had these underlying illnesses; 61% were men

Ethiopia taps army of women health workers to fight coronavirus

የአዲስ አበባ ቤት አከራዮች ለተከራዮቻቸው ምህረት እንዲያደርጉ የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ጠየቁ።

$
0
0

የአዲስ አበባ ቤት አከራዮች ለተከራዮቻቸው ምህረት እንዲያደርጉ የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ጠየቁ። የአዲስ አበባ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በአነስተኛ ንግድ የተሠማሩ ነጋዴዎችና ቤተሰቦቻቸው በእንቅስቃሴ መቀነስ እንዳይጎዱ አከራዮች የኪራይ […]

The post የአዲስ አበባ ቤት አከራዮች ለተከራዮቻቸው ምህረት እንዲያደርጉ የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ጠየቁ። appeared first on Ethiopian Legal Brief.

Kenyan Prison Rejects 21 Ethiopian Ex-Convicts Trying to Return


የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በኮማንድ ፖስት አይተዳደርም

$
0
0

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በኮማንድ ፖስት አይተዳደርም! የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና በህዝብ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በኮማንድ ፖስት አይተዳደርም ብሏል። የአስቸኳይ ጊዜ […]

The post የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በኮማንድ ፖስት አይተዳደርም appeared first on Ethiopian Legal Brief.

World Bank: Coronavirus Is Pushing Sub-Saharan Africa To First Recession In 25 Years

የኮቪድ-19 ዓለም ዓቀፍ ወረርሽኝ ለመከላከል የሥራ ቦታ ምላሽን /Workplace Response/ የተመለከተ ፕሮቶኮል

$
0
0

የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር   የኮቪድ-19 ዓለም ዓቀፍ ወረርሽኝ ለመከላከል የሥራ ቦታ ምላሽን /Workplace Response/ የተመለከተ ፕሮቶኮል የኮቪድ-19 ዓለም ዓቀፍ ወረርሽኝ ለመከላከል የሥራ ቦታ ምላሽን /Workplace Response/ የተመለከተ ፕሮቶኮል    

The post የኮቪድ-19 ዓለም ዓቀፍ ወረርሽኝ ለመከላከል የሥራ ቦታ ምላሽን /Workplace Response/ የተመለከተ ፕሮቶኮል appeared first on Ethiopian Legal Brief.

COVID-19 Limits Force Ethiopian Mothers to Give Birth at Home

Mohamed bin Zayed Al Nahyan, Prime Minister of Ethiopia review counter-COVID-19 efforts

Viewing all 992 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>