የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሞኑን ለተፈጠረው የሃይል መቆራረጥ ደንበኞቹን ይቅርታ ጠየቀ። ተቋሙ ለአዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ የግብአት እጥረት እንዳጋጠመውም አስታውቋል፡፡ የአዳዲስ መስመሮችን ዝርጋታ ለማካሄድ የሚያግዙ የኤሌክትሪክ ግብአቶች እጥረት በማጋጠሙ አዳዲስ […]
The post የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሞኑን ለተፈጠረው የሃይል መቆራረጥ ደንበኞቹን ይቅርታ ጠየቀ appeared first on Ethiopian Legal Brief.