አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ምክንያት በማድረግ ለጋራ መኖሪያ ቤት ደንበኞቹ የሶሰት ወራት የብድር መክፈያ እፎይታ ጊዜ መስጠቱን አስታወቀ። በዚህም ባንኩ ከደንበኞቹ መሰብሰብ የሚችለውን ከግማሽ […]
The post የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለጋራ መኖሪያ ቤት ደንበኞቹ የ3 ወራት የብድር መክፈያ እፎይታ ሰጠ appeared first on Ethiopian Legal Brief.