በአዲስ አበባ ባለፉት አምስት ቀናት ውስጥ ሁለት ሰዎች በጅብ መበላታቸው ተገለጸ። የመጀመሪያው ክስተት የተፈጠረው በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ኮተቤ ሃና ማርያም አካባቢ ልዩ ቦታው አስቴር ሱቅ አካባቢ ነው። ጾታቸው ወንድ የሆነው […]
The post በአዲስ አበባ ባለፉት አምስት ቀናት ውስጥ ሁለት ሰዎች በጅብ መበላታቸው ተገለጸ appeared first on Ethiopian Legal Brief.