የሐዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ምክትል ሀላፊ ኮማንደር እዮብ አቢቶ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት የኮሮና ቫይረስ ወረሽኝ በማረሚያ ቤቶች ሊያደርስ የሚችለውን አደጋ ለመቀነስ ሲባል በይቅርታ ከማረሚያ ቤት በይቅርታ እንዲወጡ ተደርገው ነበር። ይሁንና ከነዚህ […]
The post በሐዋሳ በኮረና ቫይረስ ምክንያት በምህረት የተለቀቁ ታራሚዎች ተመልሰው በስርቆት ወንጀል መሰማራታቸውን የከተማው ፖሊስ አስታወቀ appeared first on Ethiopian Legal Brief.