የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት በኢትዮጵያ መንግስት እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎች እና ክልከላዎች፣ የቦርዱን የምራጫ 2012 እቅድና የግዜ ሰሌዳ በታቀደለት መሰረት እንዳይከናወን አግዷል ሲል መጋቢት 22 ቀን 2012 ባወጣው መግለጫ […]
The post የኮቪ-ድ 19 ወረርሽኝና የኢትዮጵያ 2012 ምርጫ መተላልፍን በሚመለከት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር እና የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ የጋራ አቋም መግለጫ appeared first on Ethiopian Legal Brief.