አዋጅ ቁጥር 958/2008 የኮምፒዩተር ወንጀልን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ የኢንፎርሜሽንና የኮምኒዩኬሽን ቴክኖሎጂ ለሃገሪቱ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ እድገት ቁልፍ ሚና የሚጫወት በመሆኑ፤ የኢንፎርሜሽንና የኮምኒዩኬሽን ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ተገቢ ጥንቃቄና ጥበቃ ካልተደረገለት የሃገሪቱን ሁለንተናዊ እድገት ሊያደናቅፍ […]
The post አዋጅ ቁጥር 958-2008 የኮምፒዩተር ወንጀልን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ appeared first on Ethiopian Legal Brief.