1/ “የተርባይኖች መቀነስ በሚመነጨው ኃይል ላይ የሚያመጣው ለውጥ የለም” የህዳሴ ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ https://www.bbc.com/amharic/news-50045019 በዚህ ዜና እና “ብረታ ብረት ኮርፖሬሽን ተርባይን ማምረቻ ፋብሪካ ሊገነባ ነው /https://www.ethiopianreporter.com/article/7273/” በሚለው ዜና መካከል ልዩነት የለም። ሁለቱም ዜና አይን ያወጣ ያፈጠጠ ውሸት ነው። ይሄን ለማረጋገጥ ከሃይስኩል ዕውቀት በላይ አይጠይቅም። በዚህ አካሄድ በቅርቡ እነዚህን ዜናዎች እንሰማለን። –መንግስት አንዱን ኩላሊታችንን ያወጣውና…”የአንድ … Continue reading 10 ግራ-ገብ ዜናዎች
↧