Quantcast
Channel: Ethiopian Legal Brief
Viewing all articles
Browse latest Browse all 992

“ቺኩንጉንያ”አዲስ ወረርሽን በድሬደዋ

$
0
0
Source: https://m.dw.com/am በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር “ቺኩንጉንያ” የተባለ ለአካባቢው አዲስ የሆነ ወረርሽኝ መከሰቱን የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ አስታወቀ።የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ፉአድ ከድር ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የበሽታውን ምንነት ለማረጋገጥ ናሙናዎች ወደ አዲስ አበባ ተልከው በተደረገ ምርመራ በሽታው ቺኩጉንያ መሆኑ መረጋገጡን ተናግረዋል።በዚህ እና በሌሎች ተመሳሳይ በሽታዎች ከ3700 በላይ ሰዎች መታመማቸውንም ሃላፊው ተናግረዋል። «ብዙ ሰዎች ታመዋል ወረርሽኝም … Continue reading “ቺኩንጉንያ” አዲስ ወረርሽን በድሬደዋ

Viewing all articles
Browse latest Browse all 992

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>